ሠላም የምስር አሰራር የተለያየ አይነት እለ እኔ የሚመቸኝ ምስሩን መጀመሪያ ማቁላላትና ሽንኩርት የምጠቀመው ድግሞ የባሮ ሽንኩርት ነው ምስሩ በዘይት ተቁላልቶ ከባሮ ሽንኩርት ጋር አብሮ ሲሰራ የሆነ የተለየ የሚጣፍጥ ጠዓም አለው ብትሞክሩት ጥሩ ነው አመሰግናለው
https://m.youtube.com/watch?v=f2nYtTnzH7M
https://m.youtube.com/watch?v=QdfsT9yRBCc
https://m.youtube.com/watch?v=MBS7KzLm-3c
no copyright music instrumental